እንዴት እንደሚይዙ

፩ ፍለጋ    

የጉዞ አቅጣጫዎን ይፃፉ ። መነሻ መድረሻ ከተሞችን ይምረጡ ፣ የሚጓዙበት ቀንና የተጓዥ ቁጥር ይመዝግቡ ። 

ያነፃፅሩ 

የአየር ጉዞ ክፍያ በቅናሽነቱ እና በመነሻ ሰአቱ በማፈላለግ ያነፃፅሩ 

ሀ) አመላካች ቀስቱን በመጠቀም የተለያዩ ቀናትን ያፈላልጉ 

ለ) በስተግራ ያለውን ፊሊተር ይጠቀሙ 

ሐ) የበረራ ዋጋ የሚለውን በመንካት ተጨማሪ የበረራ መረጃ ይመልከቱ 

፫ ክለሳ 

ያገኙትን ዝርዝር መረጃ ዳግም በመመልከት ያረጋግጡ አስፈላጊ ከሆነ ወደታች በመውረድ ተጨማሪ መረጃዎችን ይመልከቱ የኢ ሜይል አድራሻዎትን በማስገባት  "አሁን ይያዙ'' የሚለውን ይንኩ አማራጮች የሚከተሉትን ያካተትታሉ 

ሀ) ሆቴሎች 

ለ) መኪናዎች

ሐ) የበረራ ትኬቶች

መ) የመኪና ኪራዩች 

፬ ማረጋገጥ 

ሁሉንም ተጓዦች በተዘጋጀው ቦታ የመንገደኛ መረጃ ስር ያስፍሩ 

ክፍያ 

በመረጡት መንገድ ክፍያ ይፈፅሙ የሁኔታዎችና የስምምነቶች ተፈፃሚነት ይቀርባሉ ። የምዝገባ ሂደቶችን ለመጨረስ አሁኑኑ ይክፈሉ ። የሚለውን ይንኩ ። የሞባይል መተግበሪያ ይጠቀሙ!

መተግበሪያችን ሁሉንም ፍላጎትዎን ያቀርባል፡፡ ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሁም ላጠቃቀም ቀላል